በዓቃቤ ሕግና በቀድሞ የአንድነት ፓርቲ አመራር አባል በእነ አቶ ሃብታሙ አያሌው መካከል ባለው ክርክር ላይ ውሳኔውን ለማሰማት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
አዲስ አበባ —
የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት፥ በዓቃቤ ሕግና በቀድሞ የአንድነት ፓርቲ አመራር አባል በእነ አቶ ሃብታሙ አያሌው መካከል ባለው ክርክር ላይ ውሳኔ እንዳልደረሰ አስታወቀ።
ውሳኔውን ለማሰማት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። መለስካቸው አምሃ ተከታትሏል።
ዘገባውን ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።
Your browser doesn’t support HTML5
የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት