የአራት ተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ይግባኝ ሰሚ ችሎት

  • መለስካቸው አምሃ
የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት የአራት ተቃዋሚ ፓርቲ የአመራር አባላትንና የአንድ ሌላ ተከሳሽን ጉዳይ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ።

የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት የአራት ተቃዋሚ ፓርቲ የአመራር አባላትንና የአንድ ሌላ ተከሳሽን ጉዳይ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠው። የአቃቤ ህግን የይግባኝ አብየቱታም አዳምጧል። ዘጋብያችን መለስካቸው አመሀ የፍርድ ሂደቱን ተከታትሎ የላከው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል።

የአዲስ አበባው ዘጋብያችን መለስካቸው አመሀ ከላከው ዘገባ ዝርዝሩን ለመስማት የተያያዘውን የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአራት ተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ይግባኝ ሰሚ ችሎት /ርዝመት - 2ደ25ሰ/