የመንግሥት ባለሥልጣናት ለኦፌኮ አባላት ምስክርነት ውሳኔ ቀጠሮ ተሰጠ

  • መለስካቸው አምሃ
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት፣ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት በእነ ጉርሜሳ አያኖ ጉዳይ በሚመሰክሩበት አግባብ ውሳኔ ለመስጠት ቀጠሮ ቆርጧል፣ ሌሎች ተለዋጭ ቀጠሮዎችንም ሰጥቷል፡፡

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት፣ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት በእነ ጉርሜሳ አያኖ ጉዳይ በሚመሰክሩበት አግባብ ውሳኔ ለመስጠት ቀጠሮ ቆርጧል፣ ሌሎች ተለዋጭ ቀጠሮዎችንም ሰጥቷል፡፡

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ አመራር አባላት አቶ ጉርሜሳ አያኖ፣ አቶ ደጀኔ ጣፋ፣ አቶ አዲሱ ቡላላ እና አቶ በቀለ ገርባ በተከሰሱበት ጉዳይ ለምሥክርነት የተቆጠሩት አምስት ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት አቀራረብ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ፍ/ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የመንግሥት ባለሥልጣናት ለኦፌኮ አባላት ምስክርነት ውሳኔ ቀጠሮ ተሰጠ