የአቶ ዮናታን ተስፋዬ ክስ ከሽብርተኝነት ወደ መደበኛ ወንጀል ዝቅ እንዲል ተደረገ

  • መለስካቸው አምሃ

የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ

የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ በከፍተኛ ፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተብሎበት የነበረው የሽብር ወንጀል ተሽሮ በመደበኛ ወንጀል ድንጋጌ ተፈረደበት።

የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ በከፍተኛ ፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተብሎበት የነበረው የሽብር ወንጀል ተሽሮ በመደበኛ ወንጀል ድንጋጌ ተፈረደበት። አስቀድሞ የተፈረደበት የእስር ቅጣትም በሶስት ዓመት ቀንሷል።

የአቤት ባይ ጠበቃ ውሳኔው በበታች ፍርድ ቤት ከተሰጠው የተሻለ ቢሆንም አሁንም ቅሬታ እንዳላቸው አስታወቁ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የአቶ ዮናታን ተስፋዬ ክስ ከሽብርተኝነት ወደ መደበኛ ወንጀል ዝቅ እንዲል ተደረገ