የኢትዮጵያ ፓርላማ ዛሬ ባስተላለፈው ውሳኔ የአርበኞች ግንቦት ሰባትን፣ ኦነግን፣ ኦብነግን ከሽብርተኛ ድርጅቶች ዝርዝር ሰረዛቸው፡፡
አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ ፓርላማ ዛሬ ባስተላለፈው ውሳኔ የአርበኞች ግንቦት ሰባትን፣ ኦነግን፣ ኦብነግን ከሽብርተኛ ድርጅቶች ዝርዝር ሰረዛቸው፡፡ ዕርምጃው ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልን እንደሚያበረታታም ተነገረ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5