የዩናይትድ ስቴትስ እና የሰብዓዊ መብት ተቋማት በኦነግ አመራሮች መፈታት ዙሪያ

ዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ እና የሰብዓዊ መብት ተቋማት በኦነግ አመራሮች መፈታት ዙሪያ

ከአራት ዓመታት በላይ ለሆነ ጊዜ በእስር ላይ የቆዩት ሰባት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራር አባላት ከእስር መፈታታቸወን በደስታ እንደተቀበለው በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ጽ/ቤት አስታውቋል።
በሌላም በኩል፣ ትናንት ነሐሴ 30 ቀን 2016 በዋስ ከተፈቱት ሰባት አመራር አባላት አራቱ በእስር ላይ የቆዩት ክስ እንኳን ሳይመሰረትባቸው ነው ሲሉ ጠበቃቸው ቶሊ ባይሳ ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል።