በሙስና ተጠርጥረው የተያዙ 37 የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ትናንት ፍ/ቤት መቅረባቸውን የሀገር ውስጥ የመገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡
አዲስ አበባ —
በሙስና ተጠርጥረው የተያዙ 37 የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ትናንት ፍ/ቤት መቅረባቸውን የሀገር ውስጥ የመገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡
የአሥራ አራት ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ እንደተጠየቀባቸውም ተገልጿል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5