ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአዲስ ፕሬዚዳንትና ምክትል ሹመት ፀደቀ

Your browser doesn’t support HTML5

ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአዲስ ፕሬዚዳንትና ምክትል ሹመት ፀደቀ

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት የነበሩት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊና ምክትላቸው ሰሎሞን አረዳ በፍቃዳቸው መልቀቃቸው ተነግሯል።

በምትካቸው አቶ ቴዎድሮስ ምሕረት ከበደ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት፣ ወይዘሮ አበባ እምቢአለ ደግሞ በምክትልነት ተሾመዋል፡፡

ተሿሚዎቹ ሹመታቸውን ባፀደቀላቸው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፊት ቀርበው ቃለ መኃላ ፈፅመዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡