ለዘጠኝ ቀናት ያካሄደውን የምክር ቤት ስብሰባ ትናንት ያጠናቀቀው ኢህአዴግ፣ የኦህዴዱን ዶ/ር አብይ አህመድ የግንባሩ ሊቀመንበር ብሎም የሀገሪቱ ጠ/ሚኒስትር እንዲሆኑ መርጧል፡፡
አዲስ አበባ —
ለዘጠኝ ቀናት ያካሄደውን የምክር ቤት ስብሰባ ትናንት ያጠናቀቀው ኢህአዴግ፣ የኦህዴዱን ዶ/ር አብይ አህመድ የግንባሩ ሊቀመንበር ብሎም የሀገሪቱ ጠ/ሚኒስትር እንዲሆኑ መርጧል፡፡
ዶ/ር አብይ የተመረጡበት ሂደት በአራቱ የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች መካከል ያለውን ልዩነት በድጋሚ ያሳየና የተለመደው አሰራር እየተቀየረ መምጣቱን ያመላከተ ነው ይላሉ የፖለቲካ ተንታኞች፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በዶ/ር አብይ አህመድ ጉዳይ የፖለቲካ ተንታኞች