“ህይወቴ፣ ኢትዮጵያዬ - የታሪክ እና የፍቅር ማስታወሻዎች”

ወ/ሮ ሜሪ ታደሰ

ትምሕርት ብዙም ባልዘለቀበት ዘመን ወደ ውጭ ሃገር ተጉዘው የከፍተኛ ትምህርት ከተከታተሉ ጥቂት ኢትዮጵያውያት ውስጥ አንዷ ናቸው። የሞያና ቤተሰባዊ ህይወትታቸውን ጨምሮ በኢትዮጵያ አራት መንግሥታትን የዘለቀ ግለ ታሪክ auto-biography ጽፈዋል።

ወ/ሮ ሜሪ ታደሰ

‘My Life, My Ethiopia - A diary of History and Love’ በግርድፉም ወደ አማርኛ ሲመለስ “ህይወቴ፡ ኢትዮጵያዬ - የታሪክ እና የፍቅር ማስታወሻዎች” እንደ ማለት .. ከመጽሃፉ ደራሲ ከወ/ሮ ሜሪ ታደሰ ያደረግነው በታሪክ ብዙ ዓመታት ወደዚያ የቀደመ ጊዜ በሃሳብ ያነጉደናል።

ሙሉ ቃለ ምልልሱን ከዚህ ይከታተሉ።

Your browser doesn’t support HTML5

“ህይወቴ፣ ኢትዮጵያዬ - የታሪክ እና የፍቅር ማስታወሻዎች”