ላሳለፈነው ሰኞ ተቀጥሮ የነበረው በእሥር ላይ የሚገኙት የሙስሊሙ ኅብረተሰብ ጥያቄ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት የእነ አቡበከር አሕመድ ጉዳይ ለፊታችን ታኅሣስ 3/2006 ዓ.ም ተቀጥሯል፡፡
ዋሺንግተን ዲ.ሲ.- አዲስ አበባ —
ላሳለፈነው ሰኞ ተቀጥሮ የነበረው በእሥር ላይ የሚገኙት የሙስሊሙ ኅብረተሰብ ጥያቄ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት የእነ አቡበከር አሕመድ ጉዳይ ለፊታችን ታኅሣስ 3/2006 ዓ.ም ተቀጥሯል፡፡
ቀጠሮ የተሰጠበት አካሄድ አግባብ ያለውን ሥርዓት የተከተለ አልነበረም ሲሉም የተከሣሾቹ ጠበቃ አቶ ተማም አባቡልጉ ለቪኦኤ ተናግረዋል፡፡
ከአቶ ተማም አባቡልጉ ጋር የተደረገውን ቃለምልልስ ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ
Your browser doesn’t support HTML5