ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) ስደተኞቹ ተላልፈው አልተሰጡም በፍላጎታቸው ጠይቀው የተመለሱ ናቸው ብሏል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
150 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከየመን በመርከብ ተጭነው ጅቡቲ ከደረሱ በኋላ ያለፍላጎታቸው በዓለም አቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) አማካኝነት ለኢትዮጵያ መንግሥት ተላልፈው ተሰጥተዋል ሲል አንድ በጅቡቲ የሚኖር ስደተኛ ለአሜሪካ ድምጽ ተናገረ።
ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) ስደተኞቹ ተላልፈው አልተሰጡም በፍላጎታቸው ጠይቀው የተመለሱ ናቸው ብሏል።
በሌላ በኩል የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኮሚሽን በዚህ ዓመት 79 ሰዎች በዚህ አካባቢ ሞተዋል ብሏል።
ጽዮን ግርማና የአፋን ኦሮሞ ዝግጅት ባልደረባ ጃለኔ ገመዳ ያጠናቀሩትን ሪፖርት ዝርዝሩን ይዟል።
Your browser doesn’t support HTML5