በሊብያ በስደተኞች ማቆያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሁኔታ

ፎቶ ፋይል

በሊብያ ጂዲኤፍ በሚባል በጊዜያዊ የስደተኞች ማቆያ ካምፕ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ይረዳቸው የነበረዉ የዓለምቀፉ የስደተኞች ድርጅት/አይኦኤም/ የተገን ጠያቂነት መብታቸዉን ከልክሎ ከካምፑ እያባረራቸዉ መሆኑን ተናገሩ።

ከዓመት በላይ በካምፑ መቆየታቸዉን የተናገሩት ኢትዮጵያዊያን /ዩኤንኤችሲአር/ ሀገራችሁ ሰላም ሆኖአልና፤ ተመለሱ የሚል ውሳኔ አለ ብለዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በሊብያ በስደተኞች ማቆያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሁኔታ