በኢትዮጵያ የበልግ ዝናብ ዘግይቶ የመጣና መጠኑም ከመደበኛ በታች ነው

  • እስክንድር ፍሬው

የኢትዮጵያ የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጄንሲ

ከየካቲት እስከ ግንቦት መዝነብ የነበረበት የበልግ ዝናብ ዘግይቶ የመጣና መጠኑም ከመደበኛ በታች መሆኑን የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጄንሲ አስታውቋል፡፡

ከየካቲት እስከ ግንቦት መዝነብ የነበረበት የበልግ ዝናብ ዘግይቶ የመጣና መጠኑም ከመደበኛ በታች መሆኑን የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጄንሲ አስታውቋል፡፡

ዝናቡ በተጠበቀው ሁኔታ ባለመዝነቡ የድርቅ ተረጂዎች ቁጥር ከ5.6 ሚሊዮን ወደ 7.8 ሚሊዮን ማሻቀቡንና ከዚህም ሊጨምር እንደሚችል መገለፁ ይታውሳል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የበልግ ዝናብ ዘግይቶ የመጣና መጠኑም ከመደበኛ በታች ነው