መንግሥት በፖለቲካ ምክንያት የታሠሩ ዜጎችን መፍታት ያለበት በአንድ ጊዜና በአጠቃላይ ምህረት እንጂ ተራ በተራ አይደለም ሲሉ ዶክተር መረራ ጉዲና ተናገሩ።
ዋሺንግተን ዲሲ —
መንግሥት በፖለቲካ ምክንያት የታሠሩ ዜጎችን መፍታት ያለበት በአንድ ጊዜና በአጠቃላይ ምህረት እንጂ ተራ በተራ አይደለም ሲሉ ዶክተር መረራ ጉዲና ተናገሩ።
የግንቦት ሰባት ከፍተኛ አመራር አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ መፈታትም፣ በገዢው ፓርቲና በመንግሥት ዘንድ መሠረታዊ የፖለቲካ አካሄድ ለውጥ መኖሩን ስለማሳየቱ እርግጠኛ አይደሉም።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
“በፖለቲካ ምክንያት የታሠሩትን መፍታት በአንድ ጊዜና በምህረት ነው” - ዶ/ር መረራ ጉዲና
Your browser doesn’t support HTML5
"በፖለቲካ ምክንያት የታሠሩትን መፍታት በአንድ ጊዜና በምህረት ነው" - ዶ/ር መረራ ጉዲና /ክፍል ሁለት/