በአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ የሙት ዓመት መታሰቢያ ተደረገ

የዛሬ ዓመት ቢሾፍቱ አቅራቢያ በወደቀው ቦዪንግ 737 ማክስ 8 አደጋ ለሞቱት አደጋው በደረሰበት ሥፍራ ዝክር ተደርጓል።

የመታሰቢያውን ሥርዓት ያዘጋጁት በኦሮሚያ ክልል፣ ምሥራቅ ሸዋ ዞን የጊምቢቹ ወረዳ ነዋሪዎች ናቸው።

ቦታውን በአደጋው ለሞቱት መታሰቢያ እንዲሆን ማበርከታቸውን ነዋሪዎቹ ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ የሙት ዓመት መታሰቢያ ተደረገ