በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር፣ በሞያሌና ቱርካና የሚከሰቱ ግጭቶች

በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር በሞያሌና ቱርካና ተደጋግመው የሚከሰቱ ግጭቶች "የአካባቢው ምጣኔ ኃብት እንዲቀጭጭና በቀጣናው ውጥረት እንዲሰፍን አድርጓል" ሲል የምሥራቅ አፍሪካ በየነ መንግሥታዊ የልማት ድርጅት(ኢጋድ) አስታውቋል።

በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር በሞያሌና ቱርካና ተደጋግመው የሚከሰቱ ግጭቶች "የአካባቢው ምጣኔ ኃብት እንዲቀጭጭና በቀጣናው ውጥረት እንዲሰፍን አድርጓል" ሲል የምሥራቅ አፍሪካ በየነ መንግሥታዊ የልማት ድርጅት(ኢጋድ) አስታውቋል።

በጉዳዩ ላይ እየተነጋገረ ያለው የኢትዮጵያና የኬንያ ድንበር ተሻጋሪ የዘላቂ ሰላም የምክክር መድረክ የሁለቱ አገሮች የመንግሥት ባለሥልጣናት በተገኙበት ዛሬ ሃዋሳ ከተማ ውስጥ ተከፍቷል፡፡

የሃዋሳ ሪፖርተራችን ዮናታን ዘብዲዮስ የጉባዔውን የዛሬ ውሎ ተከታትሎ ተከታዩን ዘግቧል።

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር፣ በሞያሌና ቱርካና የሚከሰቱ ግጭቶች