በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድና ለድጋፍ መስቀል አደባባይ በወጣው ህዝብ ላይ የቦምብ ጥቃት ፈፅመዋል በማለት ዐቃቤ ሕግ ክስ የመሰረተባቸው ተጠርጣሪዎች እንዲከላከሉ ተወሰነባቸው፡፡
አዲስ አበባ —
ተከሳሾቹ የመከላከያ ምስክሮቻቸውን እንዲያሰሙ ለሰኔ 25 ቀን ቀጥሯቸዋል፡፡ ከተከሳሽ ጠበቆች አንዱ በብይኑ ሂደት ቅሬታቸውን ገለፁ፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5