ፖሊስ በሽብር ወንጀል ጠርጥሬአቸዋለሁ ያላቸውን ዘጠኝ ጋዜጠኞችና የኢንተርኔት አምደኞች በየቀጠሯቸው ዕለት ፍርድ ቤት ሳያቀርባቸው ቀርቷል፡፡
አዲስ አበባ —
Your browser doesn’t support HTML5
ፖሊስ ጋዜጠኞቹና አምደኞቹን በቀጠሯቸው ፍርድ ቤት አላቀረበም
ፖሊስ በሽብር ወንጀል ጠርጥሬአቸዋለሁ ያላቸውን ዘጠኝ ጋዜጠኞችና የኢንተርኔት አምደኞች በየቀጠሯቸው ዕለት ፍርድ ቤት ሳያቀርባቸው ቀርቷል፡፡
ፍርድ ቤቱ ፖሊስ ምርመራውን ጨርሶ ፋይሉ እንዲዘጋ መጠየቁን ለጠበቆቹ አሳውቋል፡፡
አድራጎቱ የሃገሪቱን ሕግ የጣሰ መሆኑን የተጠርጣሪዎቹ ጠበቃ ተናግረዋል፡፡
አካልን ነፃ የማድረግ አቤቱታ ነገ እንደሚያስገቡም ጠበቃው ተናግረዋል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡