በኢትዮጵያ ስካውት እንቅስቃሴ ከአጼ ኃይለ ስላሴ ዘመነ መንግሥት እንደተጀመረ ይታወቃል። ይሁንና በትምህርት ቤቶች ከሁለተኛ ደረጃ በላይ አላለፈም ነበር።
የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የስካውት ስብሰባ በመቀሌ ከተማ ተካሂዷል።
በዩኒቨርስቲ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ መቐለ ዩኒቨርስቲ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ መቐለ ዩኒቨርስቲ ውስጥ የተማሪዎች ስካውት ቅዳሜ ዕለት ተቋቁሟል።
በኢትዮጵያ ስካውት እንቅስቃሴ ከአጼ ኃይለ ስላሴ ዘመነ መንግሥት እንደተጀመረ ይታወቃል። ይሁንና በትምህርት ቤቶች ከሁለተኛ ደረጃ በላይ አላለፈም ነበር።
በአሁኑ ወቅት እንቅስቃሴውን ወደ ዩኒቨርስቲዎች ለማስገባት ጥረት እየተደረገ ነው። እናም ሰሞኑን የትግራይ ስካውት ማህበር ከዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ጋር በመሆን ባዘጋጁት ዓለም አቀፍ የስካውት አውደ ጥናት የመቐለ ዩኒቨርስቲ የስካውት ማህበር ተመስርቷል።