አለም አቀፉ የፍልሰተኞች ቀን በኢትዮጵያ ተከበረ

IOM

የአለም አቀፉ የፍልሰት ቀን ትላንት ተከብሮ ውሏል። በኢትዮጵያም በአለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት IOM አማካኝነት ለአንድ ሳምንት ስደተኞችን በሚመለከቱ የተለያዩ ዝግጅቶች ሲከበር ነበር ።

በኢትዮጵያ የአለም አቀፉ የስደት ድርጅት IOM የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የሆኑት አቶ አለማየሁ ሰይፈስላሴ "በፍልሰት የተሰራች አለም" በሚል መሪ ቃል ቀኑ ተከብሮ እንደዋለ ገልፀውልናል።

Your browser doesn’t support HTML5

አለም አቀፉ የፍልሰተኞች ቀን በኢትዮጵያ ተከበረ