ኢትዮጵያ የጀመረችውን የለውጥ ጉዞ ለማስቀጠል ያለፈውን ችግር በሕግና በሥርዓት እንዲሁም በእርቅ መሻገር አማራጭ የለውም ሲል የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ አሳሰበ።
አዲስ አበባ —
ኢትዮጵያ የጀመረችውን የለውጥ ጉዞ ለማስቀጠል ያለፈውን ችግር በሕግና በሥርዓት እንዲሁም በእርቅ መሻገር አማራጭ የለውም ሲል የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ አሳሰበ።
መንግሥት በግጭቶች ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች አስፈላጊውን ሰብዓዊ እርዳታ እንዲያቀርብና ወደ ቀድሞ መኖሪያቸው እንዲያመልሳቸው ሰመጉ ጠይቋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5