በቅርቡና ከዚያም ቀደም ሲል በሞያሌ የተካሄደውን ግድያ - እንደዚሁም በቤሻንጉል የተከሰተውን የዜጎች መፈናቀል እያጣራ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ።
አዲስ አበባ —
በቅርቡና ከዚያም ቀደም ሲል በሞያሌ የተካሄደውን ግድያ - እንደዚሁም በቤሻንጉል የተከሰተውን የዜጎች መፈናቀል እያጣራ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ።
የምርመራው ውጤት ተጠያቂነትን ማረጋገጥ ነው ሲሉ ኮሚሽነሩ ዶክተር አዲሱ ገብረእግዜብሔር ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ለመንግሥት ይወግናል በሚል የሚነሱ የገለልተኛነት ጥያቄዎችም ትክክል አይደሉም ባይ ናቸው ኮሚሽነር አዲሱ።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5