በኢትዮጵያ በስብዓዊ መብቶች ዙሪያ የሚሠሩ ድርጅቶችና ግለሰቦች ጥምረት

  • መለስካቸው አምሃ
በኢትዮጵያ በስብዓዊ መብቶች ዙሪያ የሚሠሩ ድርጅቶችና ግለሰቦች የመጀመሪያውን ጥምረት ይፋ አድርገዋል።

በሀገሪቱ ውስጥ ቀደም ሲል በዜጎች ላይ “የመንግሥት አካላት ይፈፅሟቸው እንደነበር የሚነገሩ የሰብዓዊ መብቶች ረገጣዎችና ጥሰቶች አሁን በቡድኖችና በግለሰቦች ሲፈፀሙ ማስተዋል አስፈሪ ገፅታ አለው” ሲሉ አንድ ታዋቂ የመብቶች ተሟጋች አስገንዝበዋል።

መንግሥት የዜጎችን መብቶችና ደኅንነት የማስጠበቅ ኃላፊነቱን ለድርድር ማቅረብ እንደሌለበትም አሳሰበዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ በስብዓዊ መብቶች ዙሪያ የሚሠሩ ድርጅቶችና ግለሰቦች ጥምረት