የአዲሰ ዓመት ገበያ ጭማሪ አሳይቷል ሲሉ በሲዳማ ክልል የሐዋሳ ከተማ ነዋሪዎችና ሸማቾች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።
የዋጋው ጭማሪ ሆነ ተብሎ ያለበቂ ምክንያት የተደረገ ሲሉም ሸማቾች አስረድተዋል።
Your browser doesn’t support HTML5
የበዓል ገበያ እንደተወደደባቸው የሐዋሳ ሸማቾች ገለፁ