ሒልተን በአዋሳ

  • መለስካቸው አምሃ
በ42 ሚሊዮን ወይም ከ800 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በአዋሳ ከተማ ሊገነባ የታሰበው ሪዞርት

በ42 ሚሊዮን ወይም ከ800 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በአዋሳ ከተማ ሊገነባ የታሰበው ሪዞርት

የዓለም አቀፉ የሆቴሎች ድርጅት ሒልተን በአዋሳ ከተማ በ42 ሚሊዮን ወይም ከ800 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በአዋሳ ከተማ ላይ ሆቴል እንደሚገነባ ረቡእለት ይፋ አደረገ።

የሚገነባዉ ሆቴል ለሒልተን ዓለም አቀፍ አንድ ትልቅ ምእራፍ ነዉ ተብሏል። የግንባታዉን የስራ አመራር ከኢትዮጵያዉ የሰንሻይን የንግድ ኩባንያ ጋር ተፈራርመዋል።

Your browser doesn’t support HTML5

የድምጽ ዘገባ ከአዲስ አበባ