"የኢትዮጵያ የደኅንነት ሥጋት የብሄር ፖለቲካ ነው"የኢትዮጵያ መንግሥት

  • እስክንድር ፍሬው
በአሁኑ ወቅት ዋነኛው የኢትዮጵያ የደኅንነት ሥጋት የብሄር ፖለቲካ መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ፡፡

የጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ብሄራዊ የደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር ተመስገን ጡሩነህ እንዳሉት ሁኔታው ሰፊ ርብርብና ፖለቲካዊ መፍትሄ የሚጠይቅ ነው፡፡

የብሄራዊ ደኅንነት አማካሪው ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የሰጡትን መግለጫ ተከታትለናል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

"የኢትዮጵያ የደኅንነት ሥጋት የብሄር ፖለቲካ ነው"የኢትዮጵያ መንግሥት