የመንግሥት ባለሥልጣናት: ማስተር ፕላኑ ተግባራዊ የሚሆነው ሕዝቡ ሲያምንበት ብቻ ነው

  • መለስካቸው አምሃ

ፋይል ፎቶ - አዲስ አበባ እአአ 2015 [ሮይተር/REUTERS]

የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ተግባራዊ የሚሆነው ሕዝቡ ሲያምንበት ብቻ እንደሆነ ሁለት የመንግሥት ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።

አዲስ አበባንና በአካባቢዋ ያሉ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ከተሞችን የሚያስተሳስረው የልማት ማስተር ፕላን ተግባራዊ የሚሆነው ሕዝቡ ሲያምንበት ብቻ እንደሆነ ሁለት የመንግሥት ባለሥልጣናት አስታውቀዋል

የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ዋና ፀሐፊ በበኩላቸው በባለሥልጣናቱ ንግግር ውስጥ አዲስ ነገር የለም ይላሉ

መለስካቸው አምሃ ከአዲስ አበባ አጠናቅሮ የላከውን ዘገባ ለመስማት የተያያዘውን የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የመንግሥት ባለሥልጣናት: ማስተር ፕላኑ ተግባራዊ የሚሆነው ሕዝቡ ሲያምንበት ብቻ ነው