“ከፍዬ አስቆፍሬ ነው አስክሬናቸውን ያስወጣሁት” አምስት ልጅና የልጅ ልጆች በአንድ ጊዜ ያጡ እናት

እናት ከሦስት ልጆቿ ጋር በቤት ውስጥ ተቀብራለች

ቆሼ ተብሎ በሚታወቀው የአዲስ አበባ ከተማ ደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ስፍራ በተፈጠረው የቆሻሻ ክምር መደርመስ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር በየሰዓቱ እየጨመረ መምጣቱ እየተዘገበ ነው። በዚህ አስክሬን ፍለጋ በተደረገ ቁፋሮ ከአንድ ቤት የአምስት ሰዎች አስክሬን ተቆፍሮ እንደወጣ ቤተሰቦች ይናገራሉ። እናት ከእነ ልጆቿ በቤት ውስጥ ተቀብራለች ብለዋል።

የሟች ቤተሰቦች ስለአደጋው ይናገራሉ።

Your browser doesn’t support HTML5

“ከፍዬ አስቆፍሬ ነው አስክሬናቸውን ያስወጣሁት” አምስት ልጅና የልጅ ልጆች በአንድ ጊዜ ያጡ እናት

Your browser doesn’t support HTML5

“ከፍዬ አስቆፍሬ ነው አስክሬናቸውን ያስወጣሁት” አምስት ልጅና የልጅ ልጆች በአንድ ጊዜ ያጡ እናት