በመቀሌ ከተማ የነዳጅ እጥረት አጋጠመ

Your browser doesn’t support HTML5

በመቀሌ ከተማ የነዳጅ እጥረት አጋጠመ

በመቀሌ ከተማ፣ ካለፈው የካቲት ወር ጀምሮ የነዳጅ እጥረት በማጋጠሙ ተቸግረናል፤ ሲሉ አሽከርካሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ።

የከተማዋን የነዳጅ ማደያዎች ተዘዋውሮ የቃኘው የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ዓለም ፍሥሓ፣ በወረፋ የተጨናነቁ እና ነዳጅ እንደሌላቸው በመግለጽ ሥራ ያቆሙ ማደያዎች መኖራቸውን ተመልክቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።