ኢትዮጵያ በሊብያ የሚገኙ ዜጎቿን ወደ ሀገር መመለስ መጀመሯን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ —
ኢትዮጵያ በሊብያ የሚገኙ ዜጎቿን ወደ ሀገር መመለስ መጀመሯን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስትሩ ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ለአሜሪካ ድምፅ እንዳብራሩትም በዛሬ ዕለት ብቻ ሃያ አንድ ኢትዮጵያውያን ከሊቢያ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
አቶ መለስን ያነጋገራቸው እስክንድር ፍሬው ነው ይኼንኑ በማብራራት ይጀምራሉ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያ ሊቢያ የሚገኙ ዜጎቿን መመለስ ጀመረች