የንግድ ሚኒስቴር እጥረት ነበር ብሎ አያምንም
በተመረጡ የምግብ ሸቀጦች ላይ ከወራት በፊት የተጣለው የዋጋ ተመንና ቁጥጥር የተሳሳተ ነበር መባሉን እንደማይቀበል የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ወትሮውንም እጥረት አልነበረም ያለው የንግድ ሚኒስቴር በተለይ ሰሞኑን ከፍተኛ መጠን ያለው ስኳርና ዘይት ለህብረተሰቡ መቅረቡን አስታውቋል።
የንግድ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ አማከል ይማምን ያነጋገረው እስክንድር ፍሬው ዝርዝር ዘገባ አለው፤ ያዳምጡት፡፡