ለድርቅ ተረጂዎች ዕርዳታ እንደማይቋረጥ የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ

  • እስክንድር ፍሬው
ከያዝነው የፈረንጆች ወር በኋላም ቢሆን አቅርቦት የሚቋረጥባቸው የድርቅ ተረጂዎች እንደማይኖሩ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሺነር አስታወቁ፡፡

ከያዝነው የፈረንጆች ወር በኋላም ቢሆን አቅርቦት የሚቋረጥባቸው የድርቅ ተረጂዎች እንደማይኖሩ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሺነር አስታወቁ፡፡

ኮሚሺነሩ አቶ ምትኩ ካሣ ለአሜሪካ ድምፅ እንዳስረዱት በሰኔ ወር መጨረሻ አቅርቦቱ ያልቃል በሚል የተገለፀው በዓለም ምግብ ፕሮግራም የሚረዱትን አንድ ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ዜጎች ብቻ የሚመለከት ነው፡፡

ለእነዚህ ዜጎቻችን የሚደረገው ድጋፍም በመንግሥት አልያም በለጋሾች አማካኝነት ይቀጥላል ብለዋል ኮሚሺነሩ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ለድርቅ ተረጂዎች ዕርዳታ እንደማይቋረጥ የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ