በጎርፍ አደጋና አዲስ ባጋጠመ ድርቅ ምክንያት 5.6 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው መንግሥትና አጋሮቹ ይፋ አደረጉ።
አዲስ አበባ —
እ.አ.አ በ2017 ተረጂዎች አብዛኛዎቹ በአርብቶ አደር አካባቢዎች እንደሚገኙ የገለፁት የብሔራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽነር ምትኩ ካሣ የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠን 9መቶ 48 ሚሊዮን ዶላር መሆኑንም አስታውቀዋል።
በስብሰባው ወቅት
የኢትዮጵያ መንግሥትና አጋሮቹ ዛሬ ይፋ ያደረጉት ባለፈው ኅዳርና ታኅሣስ ለሦስት ሣምንታት የተካሄደውን የመኅር ግምገማ መነሻ ያደረገ ሰነድ ነው፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ከ5 ሚሊዮን ተኩል በላይ ኢትዮጵያውያን የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል