የአውሮፓ ኅብረት ውሳኔ የኢትዮጵያ አበባ አምራቾችን አስግቷል

Your browser doesn’t support HTML5

የአውሮፓ ኅብረት ውሳኔ የኢትዮጵያ አበባ አምራቾችን አስግቷል

የአውሮፓ ኅብረት፣ ከኢትዮጵያ የሚላክ የአበባ ምርት፣ የ“እሳት ራት” ከሚባለው ተባይ የጸዳ መሆኑን ለማረጋገጥ የናሙና መጠኑን በመጨመር ፍተሻ እና ቁጥጥር ለማድረግ መወሰኑን፣ የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር አምራቾች እና ላኪዎች ማኅበር አስታወቀ፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።