ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሳታላይቷን አመጠቀች

ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሳታላይቷን ቻይና ከሚገኘው የሳተላይት ማስወንጨፊያ ጣቢያ ወደ ህዋ አምጥቃለች።