የኢትዮጵያን የሰነደ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ፣ ዛሬ ዐርብ ይፋ ያደረጉት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ስኬታማ እንደሚኾን ተስፋቸውን ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸው፣ የካፒታል ገበያው ለሁለት ዓመት ተኩል ዝግጅት ሲደረግበት እንደቆየ አውስተው፣ ባለሀብቶች ስጋት ሳይገባቸው ሊሠሩ እንደሚገባም አሳስበዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ነዋዮች ገበያን ይፋ አደረገች