በኢትዮጵያ የታወጀው የምህረት ዓዋጅ የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቅ ነው

  • እስክንድር ፍሬው

አቶ ዝናቡ ቱኑ

በኢትዮጵያ የታወጀው የምህረት ዓዋጅ የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቅ ጥቂት ሳምንታት እንደቀሩት የገለፀው የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ፣ የሚመለከታቸው ሁሉ በፍጥነት እንዲጠቀሙበት ጥሪ አቀረበ፡፡

በኢትዮጵያ የታወጀው የምህረት ዓዋጅ የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቅ ጥቂት ሳምንታት እንደቀሩት የገለፀው የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ፣ የሚመለከታቸው ሁሉ በፍጥነት እንዲጠቀሙበት ጥሪ አቀረበ፡፡

የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ዝናቡ ቱኑ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ገለጣ እንዳስረዱት፤ “በውጭ አገሮች የሚገኙ ኢትዮጵያውያንም በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው ቅፅ መሙላትና ሰርተፍኬት መውሰድ ይችላሉ፡፡” ብለዋል።

አቶ ዝናቡ ቱኑን ያነጋገራቸው እስክንድር ፍሬው ነው። የዓዋጁ ጊዜ ገደብ እየተጠናቀቀ መሆኑን በአብራሩበት ይጀምራሉ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የታወጀው የምህረት ዓዋጅ የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቅ ነው