በቶሮንቶ የተጀመረው የአግር ኳስ ውድድር በትላንትናው እለት ተጠናቀቀ

የኢትዮጵያዊያን ዓመታዊ ፌስቲቫል በቶሮንቶ ካናዳ

በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን የባህልና የስፖርት ፌደሬሽን የ33ኛ ዓመት በዓሉን በካናዳ ቶሮንቶ አካሂዷል።

ባሳለፍነው እሁድ የተጀመረው ይህ የእግር ኳስ ውድድር በሰባተኛ ከትላንት ወዲያ ቅዳሜ ተጠናቋል። ባልደረባችን አዲሱ አበበ ከካናዳ ቶሮንቶ በዝግጅቱ ላይ ተገኝቶ ሳምንቱን ሙሉ መረጃዎችን ሲያደርሰን ሰንብቿል። ስለ ፕሮግራሙ መዝጊያ እንዲህ አቀናብሮልናል። ከበታች ያለውን የድምፅ ምልክት በመጫን ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በቶሮንቶ የተጀመረው የአግር ኳስ ውድድር በትላንትናው እለት ተጠናቀቀ