ድምፃዊት ፀሐይቱ ባራኺ

Tsehaitu Baraki

በ79 ዓመቷ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየችው ኤርትራዊቷ ታጋይና አንጋፋ ድምፃዊት ፀሐይቱ በራኺ ለአመታት ትኖርበት በነበረው ኒዘላንድስ የሙዚቃ አድናቂዎቿ በተገኙበት የፀሎትና የስንብት ስነስርዓት ትላንት ተካሄደ። ስርዓተ ቀብሯም በነገው እለት በኤርትራ ይከናወናል ተብሎ ይጠበቃል።

ፀሐይቱ በክራርዋ በመታጅብ በምትደርሳቸው ዜማና ግጥሞች ለውጥንና ፍቅርን ሰባኪ እንደነበረች አድናቂዎቿ ይመሰክራሉ። ጋዜጠኛ ሀብቶም ዮሃንስ በኒዘርላንድስ ነዋሪ ነው። ስለፀሐይቱ የሚያውቀውን አጋርቶናል።

Your browser doesn’t support HTML5

ድምፃዊት ፀሐይቱ ባራኺ