Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነታቸው መሻከሩን የሚያመለክቱ ቃላትን መለዋወጥ ጀምረዋል
ከሰሞኑ የኤርትራው ፕሬዝደንት ስለ ኢትዮጵያ ያደረጉት ንግግር እና በኢትዮጵያ በኩል የተሰማው ምላሽ፣ ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ የሻከረው የሁለቱ አገራት ግንኙነት መቋረጡን የሚያመለክት ነው ሲሉ የቀጣናዊ ጉዳዮች ተንታኞች ተናግረዋል።
በዚኽ ጉዳይ ላይ የተሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።