ስለ አፍሪካ ከተፃፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
ኤርትራ ከኢትዮጵያ ለቀረበላት የሠለም ጥሪ ምላሽ ሰጠች፣ የተባበረው የዓረብ ኤሚሬቶች $3 ቢልዮን ዶላር በረድዔትና በመዋዕለ ነዋይ ፍሰት ለማቅረብ ቃል ገባ።
አፍሪካ ለወደፊቱ ዋናዋ መስሕብ እንደምትሆን የምርምር ጥናት አመለከተ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
አፍሪካ በጋዜጦች