"ጥቅምት" በአለም አቀፍ የጡት ካንሰርና የሚያስከትላቸው ችግሮች የሚታሰብበት ወር

Your browser doesn’t support HTML5

በዋሽንግተን ዲሲና አጎራባች ግዛቶች ቨርጂኒያ እና ሜሪላንድ ነዋሪ የሆኑ ቁጥራቸው ከ350 በላይ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በጋራ የአጭር ርቀት ሩጫና የእግር ጉዞ ባሳለፍነው ቅዳሜ አካሂደዋል።