የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ነው አዲስ አበባ የሚገቡት፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ —
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ነገ አዲስ አበባ እንደሚገቡ ሲገለፅ ወደ አዲስ አበባ የሚመጡት በጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ በቀረበላቸው ግብዣ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት አስታውቋል።