የኤርትራ መንግሥት የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ያደረገው ጉብኝት የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት መሻሻልና ለተጨማሪ ውይይቶች መንገድ መጥረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ አስታወቁ፡፡
አዲስ አበባ —
የኤርትራ መንግሥት የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ያደረገው ጉብኝት የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት መሻሻልና ለተጨማሪ ውይይቶች መንገድ መጥረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ አስታወቁ፡፡ የልዑካን ቡድኑ ጉብኝቱን አጠናቆ ወደ ኤርትራ ተመልሷል፡፡ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አሕመድና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂም በቅርቡ እንደሚገናኙ ይጠበቃል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኤርትራ ልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ጉብኝት ለተጨማሪ ውይይቶች መንገድ መጥረጉ ተገለፀ