በኢትዮጵያ የኤርትራ አምባሳደር የሹመት ደብዳቤያቸውን አቀረቡ

  • እስክንድር ፍሬው
በኢትዮጵያ የኤርትራ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት ሰመረ ርእሶም የሹመት ደብዳቤያቸውን ዛሬ ለፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ አቅርበዋል።

በኢትዮጵያ የኤርትራ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት ሰመረ ርእሶም የሹመት ደብዳቤያቸውን ዛሬ ለፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ አቅርበዋል።

ኤርትራ በኢትዮጵያ አምባሳደር ስትሾም ከ20 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።

የአምባሳደር የሹመት ደብዳቤ ማቅረብ ይፋ የተደረገው በተለይ በዛላምበሳ በኩል ያለው የኢትዮጵያ ኤርትራ ድንበር መዘጋቱ እየተገለፀ ባለበት ወቅት ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የኤርትራ አምባሳደር የሹመት ደብዳቤያቸውን አቀረቡ