ነገ የሚጀመረው የኢህአደግ ሥራ ኣስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባና የቀጣዩ የጠቅላይ ሚንስትር ምርጫ

  • እስክንድር ፍሬው

EPRDF

ነገ የሚጀመረው የኢህአደግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ለቀጣዩ የጠቅላይ ሚንስትር ምርጫ መንገድ አንደሚጠርግ ይጠበቃል።

ከተለያዩ አቅጣጫዎች እየተሰነዘሩ ካሉ መላምቶችና እየታዩ ካሉ ምልክቶች በስተቀር ቀጣዩ መሪ ማን እንደሚሆን ግን እስካሁን ግልጽ ያለ መረጃ የለም።

Your browser doesn’t support HTML5

ነገ የሚጀመረው የኢህአደግ ሥራ ኣስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባና የቀጣዩ የጠቅላይ ሚንስትር ምርጫ