Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ መንግሥት እና የአማራ ክልል ባለሥልጣናት፣ ካለፈው አንድ ወር ጀመሮ በአማራ ክልል ውስጥ እየፈጸሙ ያሉትን በሺዎች የሚቆጠሩ ሲቪሎች የዘፈቀደ ጅምላ እስር እንዲያቆሙ ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል አሳሰበ።
ድርጅቱ በጉዳዩ ላይ ምርመራ ማድረጉን ጠቅሶ፣ በክክሉ የሚገኙት አራት ጊዜያዊ ማቆያዎች በሺዎች በሚቆጠሩ ሲቪል እስረኞች መሞላቱን አስታውቋል። በጉዳዩ ላይ ከኢትዮጵያ መንግሥት ምላሽ ማግኘት አልቻልንም።
/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/