በኢትዮጵያ ሃገርቀፍ ምርጫ መካሄድ እንደሚቻል ተገለፀ

  • መለስካቸው አምሃ

ዶ/ር ሊያ ከበደ

ቅድመ ሁኔታዎች ተሟልተው ሃገርቀፍ ምርጫ ማካሄድ እንደሚቻል ከጤና ሚኒስቴር የቀረበለትን ሃሣብ የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዳምጧል።

የምክር ቤቱን የመጨረሻ ውሣኔ አውቆ ተገቢውን እርምጃ እንደሚወስድ የምርጫ ቦርድ አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ሃገርቀፍ ምርጫ መካሄድ እንደሚቻል ተገለፀ