ፓርቲዎች በምርጫ ጉዳይ

  • መለስካቸው አምሃ

የኢትዮጵያ ዜጎች ፍትህ ፓርቲ /ኢዜማ/ ስድስተኛውን ሃገርቀፍ ምርጫ ለማራዘም ያስችላል ያለውን አማራጭ አቀረበ።

አማራጩ የማያጠራጥር ውጤት አለውም ይላል። በተመሳሳይ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በበኩሉ አሁን በመንግሥት የተሰጠውን አማራጭ እንደሚቀበልና ምርጫው መራዘም እንዳለበት አስታወቀ። ህወሓት በተናጥል በትግራይ ምርጫ አካሂዳለሁ ሲል ያወጣውን መግለጫ ህገ ወጥ ነው ሲል አወግዞል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ፓርቲዎች በምርጫ ጉዳይ